ኡርዱ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ኡርዱ (اُردُو) (በአካባቢው የሚታወቀው እንደ ላሽካ (ላሽካሪ لشکری) ነው) በህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሰብ በተለይ በፓኪስታን አገር የሚገኝ ቋንቋ ነው።

ሕንድ ከሚገኘው ከህንዲ ቋንቋ በድምጽ የማይለይ ሲሆን፣ የሚለያዩ በጽህፈት ነው። ኡርዱ የሚጻፈው በአረብኛ ጽሕፈት ሲሆን ህንዲ ግን በዴቫናጋሪ ጽሕፈት ይጻፋል። እንዲያውም ኡርዱና ህንዲ አንድ ቋንቋ «ሂንዱስታኒ» ናቸው።

ኡርዱ ይፋዊ ኹኔታ ያለባቸው ቦታዎች (ብርቱካን)

ደግሞ ይዩ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]