Jump to content

ክርስትማስ ደሴት

ከውክፔዲያ
የክርስትማስ ደሴት ሥፍራ

ክርስትማስ ደሴት (እንግሊዝኛ፦ Christmas Island) በሕንድ ውቅያኖስ የሚገኝ የአውስትራሊያ ደሴት ግዛት ነው።

መጀመርያ የተገኘው በእንግሊዞች1636 ዓም ሲሆን እስከ 1880 ዓም ድረስ ማንም ሰው ያልኖረበት ነበር። አሁን 2000 ሰዎች ይኖሩበታል፣ ከነዚህ 65% ከቻይናዊ ዘር እና 75% የቡዲስም ተከታዮች ናቸው።