ፍልስጤም

ከውክፔዲያ



አረንጓዴ፦ ሶርያ-ፓላይስቲና 127 ዓም፤ ቀይ፦ ብሪቲሽ አደራዊ ፓለስታይን 1912-1940 ዓም

ፍልስጤም ወይም ፓለስታይንምዕራብ እስያ የሚገኝ አውራጃ ነው። ዛሬ አውራጃው እስራኤልየፍልስጤም ግዛት ምድሮች ናቸው።

ስሙ ከጥንታዊው ብሔር ፍልስጥኤም ደረሰ። በ127 ዓም አይሁዶች ከሮሜ መንግሥት ካመጹ በኋላ፣ ሮማውያን አይሁዶቹን አባርረው የክፍላገሩን ስም ከ«ዩዳያ» (ይሁዳ) ወደ «ሲሪያ-ፓላይስቲና» (ሶርያ-ፍልስጤም) ቀየሩት። በ1940 ዓም ዘመናዊ እስራኤል ሲመሠረት አይሁዶችና አረቦች የፍልስጤም ኗሪዎች ነበሩ፤ በሁለቱ ብሄሮች ተከፋፈለ። ከዛም በኃላ ...