ምሥራቅ ቲሞር
Jump to navigation
Jump to search
ምሥራቅ ቲሞር በእስያ የሚገኝ አገር ነው። ነጻነቱን በ1994 ዓ.ም. አገኘ። ዋና ከተማው ዲሊ ነው።
የሚገኝበት ደሴት ቲሞር ስም ከመላይኛ ሲተረጎም ማለቱ «ምሥራቅ» ነው፤ ስለዚህ የሀገሩ ስም ትርጉም «ምሥራቅ ምሥራቅ» ሊባል ይችላል።
|