ኮኮስ (ኪሊንግ) ደሴቶች
Jump to navigation
Jump to search
ኮኮስ (ኪሊንግ) ደሴቶች (እንግሊዝኛ፦ Cocos (Keeling) Islands) በሕንድ ውቅያኖስ የሚገኝ የአውስትራሊያ ደሴቶች ግዛት ነው።
ቦታው መጀመርያ የተገኘው በእንግሊዞች በ1601 ዓም ሲሆን እስከ 1818 ዓም ድረስ ማንም ሰው ያልኖረበት ነበር። አሁን 600 ሰዎች ይኖሩበታል፣ ከነዚህ 85% ከማሌዥያዊ ዘር እና 80% የእስላም ተከታዮች ናቸው።
|