ቡዲስም

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

ቡዲስምጎታማ ቡዳ ትምህርቶች የተመሠረተ እምነት ነው። ይህም በ፮ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ. የኖረ የሕንድ አገር መስፍን ነበረ። ቡዲስም በካምቦዲያ እና በቡታን በይፋ የመንግሥት ሃይማኖት ነው።