ዶዶማ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ዶዶማታንዛኒያ ዋና ከተማ ነው።

000 1333 Dodoma Cathedral.JPG

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1994 ቆጠራ) 324,347 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 06°10′ ደቡብ ኬክሮስ እና 35°40′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

1965 ዓ.ም. ልዩ ምርጫ መሠረት፣ የታንዛኒያ መንግሥት መቀመጫ ከዳር ኤስ ሳላም ወዲህ እንዲዛወር ታቅዶ ነበር። ሆኖም ቤተ መንግሥቱ በኦፊሴል መዛወሩ እስከ 1988 ዓ.ም. ድረስ ቆየ። ዛሬ ቢሆንም ብዙ መንግሥት መሥሪያ ቤቶች በዳር ኤስ ሳላም ነው የተገኙ።