ኅዳር ፮

ከውክፔዲያ
(ከኅዳር 6 የተዛወረ)

ኅዳር ፮ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፷፮ተኛው እና የመፀው ወቅት ፵፩ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፫፻ ቀናት; በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እ <img src="name"> = Flag of Azerbaijan.svg

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፲፱፻፷፯ ዓ/ም - በድርቅ የተጎዳው የኦጋዴን አጥቢያ ጉዳት ከወሎው የረኃብ ዕልቂት የበለጠ ጉዳት ሊያደርስ እንደሚችል ተገለጸ።

ልደት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዕለተ ሞት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፲፰፻፺፱ ዓ/ም - ራስ መንገሻ ዮሐንስ በእስር ላይ እንዳሉ በተወለዱ በ ፵፪ ዓመታቸው አንኮበር ላይ አረፉ። [1]

ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ ጳውሎስ ኞኞ፣ "አጤ ምኒልክ"፣ሦስተኛ ዕትም፣ ገጽ ፻፳፭ (፲፱፻፺፱ ዓ/ም)
  • {{en]] P.R.O., FCO 371/1829 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ