መስከረም
Appearance
መስከረም የወር ስም ሆኖ በጳጉሜ ወር እና በጥቅምት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ መጀመርያው የወር ስም ነው።
«መስከረም» ከግዕዙ «ከረመ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው።[1] ሌላ ከቀረቡት ግመቶች መካከል መነሻው «መሰስ-ከረም» (ክረምቱ መሰስ ብሎ ማለፉን)፣ ወይም «መዘክረ-ዓም» (የዓመት መታወሻ) ይባላል።[2] [3] በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ጦውት ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከጣኦት ስም «ጀሑቲ» መጣ።
በጎርጎርዮስ አቆጣጠር የሰፕቴምበር መጨረሻና የኦክቶበር መጀመርያ ነው።
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
ዘመን
[ኮድ አርም]- ^ "The Ethiopic Calendar". Archived from the original on 2014-03-31. በ2009-08-24 የተወሰደ.
- ^ «ኅዳር እና ወጉ» በሔኖክ ያሬድ፣ 3 Dec. 2008 እ.ኤ.ኣ.
- ^ ደስታ፡ተክለ፡ወልድ «ዐዲስ፡ያማርኛ፡መዝገበ፡ቃላት» አርቲስቲክ ማተሚያ ቢት፣ አዲስ አበባ ፲፱፻፷፪ ዓ.ም ገጽ ፰፻፳
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
መደኸየኸቸኸቸከቸከቸከኸቸከቸኸተኸኸተኸተኸተኸተተኸተኸተኸተኸተኸተኸተኸኸተከተከተከተጰተተጰተጰተጰተጰጥረ ነገሮች