Jump to content

መስከረም ፲፬

ከውክፔዲያ
(ከመስከረም 14 የተዛወረ)

መስከረም ፲፬

ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፲፬ኛው ዕለት እና የክረምት ፹፭ኛ ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፶፪ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፶፩ ዕለታት ይቀራሉ።


  • ፮፻፲፭ ዓ/ም - ነቢዩ መሐመድ ከመካ እስከ መዲና ያደረገውን የሱባዔ ጉዞ (ሂጅራ) ፈጸመ።
  • ፲፱፻፷፱ ዓ/ም - በአፍሪቃ አኅጉር ደቡባዊ አካል፣ በ ኢያን ስሚዝ የሚመራው የሮዴዚያ (የአሁኗ ዚምባብዌ) የነጭ አስተዳደር መንግሥቱን ለበዢው የጥቁር ሕዝብ በሁለት ዓመት ውስጥ ለማስረከብ ተስማማ።


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ