መዲና

ከውክፔዲያ

መዲናሳዑዲ አረቢያ ውስጥ የሚገኝ ከተማ ነው። የተከበሩት የመጨረሻ ነብይ ሙሃመድ (ሰ.አ.ወ) ቀብር ይገኝበታል። በእስልምና እምነት ቅዱስ ወይንም የተመረጠ ሀገር ነው።