ሰኔ
Appearance
| የሰኔ ቀናት | ||||||
| 1 | 2 | 3 | 4 | 5 | 6 | 7 |
| 8 | 9 | 10 | 11 | 12 | 13 | 14 |
| 15 | 16 | 17 | 18 | 19 | 20 | 21 |
| 22 | 23 | 24 | 25 | 26 | 27 | 28 |
| 29 | 30 | |||||
ሠኔ የወር ስም ኾኖ በግንቦት እና በሐምሌ ወራት መኻል የሚገኝ ከዐሥራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አሥረኛው የወር ስም ነው። «ሠኔ» ከግዕዙ «ሠነየ» ከሚለው ቃል የተባዛ ሲኾን አስጊያጭ፥አሳማሪ ማለት ነው።[1] የሠኔ ወር የክረምት የመጀመሪያው ወር ሲኾን ከግንቦት ደረቃማነት በኋላ በዝናም ርጥበት መሬቷ በአረንጓዴ የምታምርበት ወቅት ነው።
በሠኔ ወር ነጻነታቸውን የተቀዳጁ የአፍሪቃ አገሮች
በሠኔ ወር በጠቅላላው ዐሥራ ኹለት የቅኝ ግዛት አገሮች ነጻነታቸውን አግኝተዋል። ከነዚህም ዐምስቱ በፈረንሳይ፤ ሦስቱ በብሪታንያ፤ ሦስቱ በቤልጂግ እና አንድ በኢጣልያ አስተዳደር ሥር ነበሩ።
- ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ/ም የቆሞሮስ ደሴቶች ከፈረንሳይ
መ/ር ደሳለው በሪሁን
- ስም: መ/ር ደሳለኝ በሪሁን ታምር
- የትውልድ ቦታ: ኮሪ ጎሃና ቀበሌ ቸዋሲ ኪ/ምህረት ልዩ ስሙ ዋሪ ጎጥ በኢትዮጵያ በአፍሪካ"
- የትውልድ ዘመን: መስከረም 23/1978 ዓ.ም ከአባታቸው አ/ቶ በሪሁን ታምር እና ከእናታቸው ወ/ሮ ደስታየሁ አድማስ በዜያን ዘመን በዘመነ ማርቆስ በእግዚአብሔር በእየሱስ ክርስቶስ ፍቃድ ተወለዱ።
- ሃይማኖት: ክርስትና ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ፣በመፅሃፍ ቅዱስ በአማርኛ(አማረኛ) ኢት ቋንቋ በተፃፈው መሰረት፣
- ስራ: መምህርነት
- የትም/ት ደረጃ: በበችላር ዲግሪ(12+4)
- የቅጥር ዘመን: 2000 ዓ.ም በፋ/ለ ወረዳ ትም/ፅ/ቤት በኩል ተቀጠረ
- የስራ ቦታ: ገዘኸራ አጠ/1ኛ/ደ/ት/ቤት
- የሚያስተምረው የት/ት አይነት: Geography
- የመኖርያ ቦታ: አ/ቅዳም ከተማ 01 ቀበሌ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አጠገብ
- የትዳር ሁኔታ: ያገባ/ባለትዳር እና 5 የወንድ ልጆች አባት
- የልጆች ስም:
- የሚስት ስም:
- የቤተሰብ ሁኔታ
በአሁኑ ሰአት በስራ መስክ በመምህርነት እየሰራ የለ ለስራ በጣም
ታጠሪ እና ጠንካራ ሲሆን በኢትዮጲያ ከሚገኙት መምህራን ውስጥ አንዱ ነው።
| የኢትዮጵያ ወራት | |
|---|---|
| መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ | |
Template loop detected: መለጠፊያ:ዘመናት
|
አዲስ የሳይንስ ጽሑፍ ለማቅረብ እሚከተለው ሳጥን ውስጥ ርዕሱን ያስቀምጡ!
| ||||||||||||||||||
መረጃ
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
| የኢትዮጵያ ወራት | |
|---|---|
| መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ | |
ዋቢ ምንጮች
- (እንግሊዝኛ) http://ethiopic.org/Calendars/ Archived ማርች 31, 2014 at the Wayback Machine The Ethiopic Calendar
- ↑ [http:// http://gzamargna.net/html/gs.html]
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
