Jump to content

ሰኔ ፲፬

ከውክፔዲያ
(ከሰኔ 14 የተዛወረ)

ሰኔ ፲፬ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፹፬ኛው ቀን ሲሆን የፀደይ (በልግ)ወቅት ፸፱ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፹፪ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፹፩ ቀናት ይቀራሉ።


  • ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ሸንጎ (‘ፓርላማ’) የክረምት ዕረፍቱን ለሁለት ሣምንታት አዘግይቶ ሥራውን ቀጠለ። ሸንጎው በዚህ ዕለትም የ’ቴሌኮሙኒኬሽን’ አገልግሎት ለማስፋፋት ከዓለም የልማት ድርጅት የተወሰደውን የሃያ አንድ ነጥብ አራት ሚሊዮን የአሜሪካ ‘ዶላር’(US$21.4 million) ብድር ስምምነት አጸደቀ።


  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1829 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ