ሐምሌ

ከውክፔዲያ

ሀምሌ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የሐምሌ ቀናት
1 2 3 4 5 6 7
8 9 10 11 12 13 14
15 16 17 18 19 20 21
22 23 24 25 26 27 28
29 30

ሐምሌ የወር ስም ሆኖ በሰኔ እና በነሐሴ ወራት መኻል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አሥራ አንደኛው (፲፩ ኛው) የወር ስም ነው። «ሐምሌ» ከግዕዙ «ሐመለ» ከሚለው ቃል የመጣ ነው።[1] ሐምሌ የክረምት ሁለተኛው ወር ነው።


በሐምሌ ወር ነጻ የወጡ የአፍሪቃ አገሮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ

ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ "Archive copy". Archived from the original on 2014-03-31. በ2010-09-03 የተወሰደ.