ሐምሌ ፲፬

ከውክፔዲያ
(ከሐምሌ 14 የተዛወረ)

ሐምሌ ፲፬

ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፲፬ ኛው ዕለት ነው።

ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፶፪ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፶፩ ዕለታት ይቀራሉ።

ታሪካዊ ማስታወሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

፫፻፷፭ ዓ/ም የግብጽ ከተማ እስክንድርያ ላይ በሱናሚ መነሻነት የተከሰተው በ ሪክተር ስኬል ሚዛን 8.0 ያስመዘገበ የመሬት እንቅጥቅጥ በከተማዋ ፭ ሺህ ሰዎችን ሲገል ባካባቢዋ ደግሞ ከ ፵፭ ሺህ በላይ የሆኑ ሰዎች ሞተዋል።

፲፰፻፳፫ ዓ/ም ቤልጅክ ነጻ ስትሆን ቀዳማዊ ሊዮፖልድ የአገሪቷ ንጉሥ ሆኑ።

፲፱፻፷፪ ዓ/ም ከአሥራ አንድ ዓመት ግንባታ በኋላ በግብጽአስዋን ግድብ ሥራ ተጠናቀቀ።


ልደት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዕለተ ሞት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]