ሐምሌ ፳፱
Appearance
(ከሐምሌ 29 የተዛወረ)
ሐምሌ ፳፱ ቀን
- 1602 - ሄንሪ ሀድሰን የሀድሰን ባህረሠላጤ (በዛሬው ካናዳ) አግኝቶ ወደ እስያ የሚወስድ ማለፊያ መሰለው።
- 1907 - በታላቅ አውሎ ንፋስ 275 ሰዎች በኒው ኦርሊንስና ጋልቬስቶን ቴክሳስ አሜሪካ አገር ጠፉ።
- 1952 - ቡርኪና ፋሶ "ላይኛ ቮልታ" ተብሎ ነጻነቱን ከፈረንሣይ አገኘ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |