1602
Appearance
ክፍለ ዘመናት፦ | 16ኛ ምዕተ ዓመት - 17ኛ ምዕተ ዓመት - 18ኛ ምዕተ ዓመት |
አሥርታት፦ | 1570ዎቹ 1580ዎቹ 1590ዎቹ - 1600ዎቹ - 1610ሮቹ 1620ዎቹ 1630ዎቹ
|
ዓመታት፦ | 1599 1600 1601 - 1602 - 1603 1604 1605 |
1602 አመተ ምኅረት
- መስከረም 4 ቀን - የስፓንያ ከተማ ቫሌንሲያ ሞሪስቾዎችን (አረብ ክርስቲያን) ሁሉ አባረራቸው።
- መስከረም 5 ቀን - የእንግሊዝ መርከበኛ ሄንሪ ሀድሰን የሀድሰን ወንዝ (በዛሬው ኒው ዮርክ) አገኘው።
- ኅዳር 23 ቀን - የስምምነት ውል ተፈራርመው፣ እስፓንያውያን በምሥራቅ ጃፓን ውስጥ አንድ ፋብሪካ ለመሥራት፣ የማዕድን ሠራተኞች ከ"አዲስ ስፓንያ" (ሜክሲኮ) ወደ ጃፓን ለማስገባት፣ የስፓንያ መርከቦች አስፈላጊነት እንደሆነባቸው ጃፓንን ለመጎብኘት ተፈቅደው፣ ደግሞ የጃፓን ተልእኮ ወደ እስፓንያ ቤተ መንግሥት እንዲጓዝ ተወሰነ።
- ጥር 2 ቀን - ጋሊሌኦ በቴሌስኮፕ አዲስ ጨረቃዎች በጁፒተር ዙሪያ አገኘ።
- መጋቢት 6 ቀን - የስዊድን ጭፍሮች መስኮብን ማረኩ።
- ግንቦት 2 ቀን - ፍራንሷ ራቫያክ የፈረንሣይን ንጉሥ 4ኛ አንሪ ገደላቸው።
- ግንቦት 22 ቀን - በራቫያክ ይሙት በቃ የሚል ፍርድ ተፈጸመበት።
- ሰኔ 20 ቀን - የሚግማቅ ብሔር ዋና አለቃ መምበርቱ በፈረንሳያውያን ተጠመቁ።
- ሐምሌ 1 ቀን - ጆን ጋይ ከ39 እንግሊዛውያን ሰፈረኞች ጋራ ወደ ኒውፈንላንድ (የዛሬው ካናዳ) ከእንግሊዝ ወጣ።
- ሐምሌ 29 ቀን - ሄንሪ ሀድሰን የሀድሰን ባህረሠላጤ (በዛሬው ካናዳ) አግኝቶ ወደ እስያ የሚወስድ ማለፊያ መሰለው።
- እስከ ታኅሣሥ 25 ቀን 1602 ድረስ = 1609 እ.ኤ.አ.
- ከታኅሣሥ 26 ቀን 1602 ጀምሮ = 1610 እ.ኤ.አ.