Jump to content

ቴሌስኮፕ

ከውክፔዲያ

ቴሌስኮፕ ሩቁን ቅርብ አድርጎ ለማሳየት የሚያስችል የሌንሶች ወይንም የአንጸባራቂ መስታውቶች፣ ወይንም የሁለቱ ድብልቅ ቅንብር መሳሪያ። ይህ መሳሪያ የተፈለሰ በኔዘርላንድ አገር፣ በ17ኛው ክፍለ ዘመን ነው።