Jump to content

ሐምሌ ፳፯

ከውክፔዲያ
(ከሐምሌ 27 የተዛወረ)

ሐምሌ ፳፯

ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፳፯ ኛው ዕለት ነው።

ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፴፱ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፴፰ ዕለታት ይቀራሉ።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዚህ ዕለት መድሃኔ ዓለምን ታስባለች።


፲፱፻፶፪ ዓ/ም - ኒጄር ነጻነቷን ከፈረንሳይ ተቀዳጀች። ሃማኒ ዲዮሪ የአገሪቱ የመጀመሪያው ፕሬዚደንት ሆኑ።

፲፱፻፺፯ ዓ/ም የሞሪታንያው ፕሬዚደንት ማውያ ኡልድ ሲድ አህመድ ታያ ለሳውዲ አሬቢያው ንጉሥ ፋህድ ቀብር ከአገራቸው ወጥተው ሳሉ በወታደራዊ መፈንቅል ከሥልጣናቸው ወረዱ።

፲፰፻፺፭ ዓ/ም አምባ ገነኑ የቱኒዚያ ሪፑብሊክ መሥራችና የመጀመሪያው ፕሬዚደንት ሀቢብ ቡርጊባ በዛሬው ቀን ተወለዱ።

፲፱፻፲፭ ዓ/ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ እስክንድርያ ኮፕቲክ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ በዚህ ዕለት ተወለዱ።