1968
Appearance
ክፍለ ዘመናት፦ | 19ኛ ምዕተ ዓመት - 20ኛ ምዕተ ዓመት - 21ኛ ምዕተ ዓመት |
አሥርታት፦ | 1930ዎቹ 1940ዎቹ 1950ዎቹ - 1960ዎቹ - 1970ዎቹ 1980ዎቹ 1990ዎቹ
|
ዓመታት፦ | 1965 1966 1967 - 1968 - 1969 1970 1971 |
1968 አመተ ምኅረት
- ኅዳር 1 ቀን - አንጎላ ነጻነት ከፖርቱጋል አገኘ።
- የካቲት 19 ቀን - 'የሳህራ አረብ ዴሞክራሲያዊ ሬፑብሊክ' (ምዕራባዊ ሣህራ) ነጻነት አዋጀ።
- ሰኔ 22 ቀን - ሲሸልስ ነጻነት ከእንግሊዝ አገኘ።
- የሞዛምቢክ ዋና ከተማ ሎሬንሶ ማርኬስ ስም ወደ ማፑቶ ተለወጠ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |