ሰኔ ፩

ከውክፔዲያ
(ከሰኔ 1 የተዛወረ)

ሰኔ ፩ ቀን

ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፸፩ኛው ቀን እና የፀደይ/በልግ ፷፮ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፺፭ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፺፬ ቀናት ይቀራሉ።


ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፲፱፻፴፪ ዓ/ም - የፋሺስት ኢጣልያ ሠራዊት ከደብረ ወርቅ ብዙ ጓዝና መሣሪያ ጭኖ ወደ ቢቸና ሲጓዝ የነበላይ ዘለቀ አርበኞች ገጥመውት ከፍተኛ ውጊያ ተደርጎ አርበኞቹ ድል አድርገውት ብዙ መሣሪያ ማረኩ።

ልደት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዕለተ ሞት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፲፰፻፭ ዓ/ም - የሸዋው መሥፍን መርዕድ አዝማች ወሰን ሰገድ አረፉ።
  • ፲፱፻፺፰ ዓ/ም - የግብጽ ኦርቶዶክስ አባት “ምስኪኑ አቡነ ማቴዎስ” (Abouna Matta El Meskeen)

ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ