Jump to content

መስከረም ፳፫

ከውክፔዲያ
(ከመስከረም 23 የተዛወረ)

መስከረም ፳፫

ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፳፫ኛው እና የወርኀ ክረምት ፺፫ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፵፫ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፵፪ ዕለታት ይቀራሉ።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዚህ ዕለት የሰማዕታትን ዓለቃ ቅዱስ ጊዮርጊስን በማስታወስ ትዘክረዋለች።


  • ፲፱፻፹፭ ዓ/ም - በሞቃዲሹ የሶማሌውን የጦር ዓለቃ ሞሐመድ ፋራ አይዲድን ለመያዝ በተደረገው ሙከራ አሥራ ስምንት የአሜሪካ ወታደሮች ሲሞቱ አንድ ሺ ያህል ሶማሌዎችም ሕይወታቸውን አጥተዋል።
  • ፳፻፮ ዓ.ም - ወደአውሮፓ ሕብረት ለመግባት በጀልባ የተሣፈሩ  ፻፴፬ ስደተኞች በ ላምፐዱዛ የኢጣልያ ደሴት አቅራቢያ ሰጥመው ሕይወታቸው አለፈ።



የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ