Jump to content

ኦክቶበር

ከውክፔዲያ

ኦክቶበር (እንግሊዝኛ: October) በጎርጎርያን ካሌንዳር ውስጥ አሥረኛው ወር ነው። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይህ ወር የመስከረም መጨረቫና የጥቅምት መጀመርያ ነው።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ October የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።