Jump to content

ጆርጂያ

ከውክፔዲያ

საქართველო

የጆርጂያ ሰንደቅ ዓላማ የጆርጂያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
የጆርጂያመገኛ
የጆርጂያመገኛ
ዋና ከተማ ግሮዝኒ
መንግሥት
{{{
 
የስልክ መግቢያ +3
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን ge

ጆርጂያ (ወይም ጂዮርጂያ) ከአሜሪካ ክፍለ ግዛቶች ውስጥ አንዱ ነው። እንዲሁም ጂዮርጂያ በታላቋ ብርታኒያ ይተዳደሩ ከነበሩት 13 ግዛቶች አንዱ ነበር። «ጂዮርጂያ» የሚለውን ስሙንም ያገኘው የብርታኒያ ንጉስ ከነበረው ጆርጅ ሁለተኛ ነው።

በሩሲያ የተያዙ የጆርጂያ ግዛቶች

የጂዮርጂያ ዋና ከተማ አትላንታ ሲሆን፤ ጂዮርጂያን በደቡብ ፍሎሪዳ፥ በምስራቅ አትላንቲክ ውቅያኖስ እና ደቡብ ካሮላይና፥ በምዕራብ አላባማ እንዲሁም በሰሜን ቴነሲ እና ሰሜን ካሮላይና ያዋስኑታል።

እ.ኤ.አ. በ 1990 ዎቹ መጀመሪያ ላይ ከሩሲያ ወረራ ጀምሮ እና በ 2008 የጆርጂያ ግዛቶች አብካዝያ እና ደቡብ ኦሤትያ-አላኒያ በሩሲያ ወረራ ሥር ነበሩ።

በተጨማሪም ተመልከት

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]