Jump to content

1

ከውክፔዲያ


  • በቀን ለ24 ሰዓት

እየቆጠራችሁ፣1 ትሪሊዮን ላይ ለመድረስ፣

  • 31ሺ 688 ዓመት

ይፈጅባችኋል፡፡

  • የኤሌክትሪክ ወንበር የተፈለሰፈው

በአንድ የጥርስ ሀኪም ነው፡፡

  • የዶሮ ረዥሙ የተመዘገበ የአየር

ላይ በረራ 13 ሰከንድ ነው፡፡

  • የጥንት ግብፃውያን ከድንጋይ

በተሰራ ትራስ ላይ ይተኙ ነበር፡፡

  • እስከ 1976 ዓ.ም (እኤአ)

በአሜሪካ ፍራንክሊን በሚል የሚጠራ ግዛት ነበር፡፡

    • ዛሬ ያ ግዛት ቴኒዝ በመባል

ይታወቃል፡፡

  • በዓመት ከ10 ሺ በላይ አዕዋፋት

ከመስተዋት መስኮቶች ጋር በመጋጨት ይሞታሉ፡፡

  • በምድር ላይ ከአንድ ሚሊዮን

በላይ የእንስሳት ዝርያዎች አሉ፡፡

  • ከአራት አሜሪካውያን አንዱ

በቴሌቪዥን መስኮት ታይቷል፡፡

  • አምፑል ፈልሳፊው ቶማስ

ኤዲሰን ጨለማን ይፈራ ነበር፡፡

  • ሰውነታችን በሰከንድ 15 ሚሊዮን

ቀይ የደም ሴሎችን እየፈጠረ ይገድላል፡፡

  • ማር አይበላሽም፡፡
    • 3ሺ ዓመት

ያስቆጠረ ማር ለምግብነት ይውላል፡፡