1773
Appearance
ክፍለ ዘመናት፦ | 17ኛ ምዕተ ዓመት - 18ኛ ምዕተ ዓመት - 19ኛ ምዕተ ዓመት |
አሥርታት፦ | 1740ዎቹ 1750ዎቹ 1760ዎቹ - 1770ዎቹ - 1780ዎቹ 1790ዎቹ 1800ዎቹ
|
ዓመታት፦ | 1770 1771 1772 - 1773 - 1774 1775 1776 |
1773 አመተ ምኅረት
- ጥቅምት 2-8 - ታላቅ አውሎ ነፋስ በማርቲኒክና በባርባዶስ ደሴቶች ላይ ሲጎርፍ 22,000 የሚያሕሉ ሰዎች ጠፍተዋል።
- የካቲት 22 ቀን - እንግሊዞች የዛሬውን ጋያና ከሆላንድ ያዙትና ጆርጅታውን ከተማ መሠረቱ።
- ጳጉሜ 1 ቀን - ሎስ አንጅለስ የምትባል ከተማ በ44 እስፓንያዊ ሠፈረኞች ተመሰረተች።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |