1963
Appearance
ክፍለ ዘመናት፦ | 19ኛ ምዕተ ዓመት - 20ኛ ምዕተ ዓመት - 21ኛ ምዕተ ዓመት |
አሥርታት፦ | 1930ዎቹ 1940ዎቹ 1950ዎቹ - 1960ዎቹ - 1970ዎቹ 1980ዎቹ 1990ዎቹ
|
ዓመታት፦ | 1960 1961 1962 - 1963 - 1964 1965 1966 |
1963 አመተ ምኅረት
- መስከረም 25 - የብሩነይ ዋና ከተማ ባንዳር ብሩነይ ስም ወደ ባንዳር ሰሪ ቤጋዋን ተቀየረ።
- ሚያዝያ 11 - ሴየራ ሌዎን ነጻነት ከእንግሊዝ አገኘ።
- ጳጉሜ 4 - በአቲካ እስር ቤት ኒው ዮርክ ሁከት ተደረገ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |