ኒል አርምስትሮንግ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ኒል አርምስትሮንግ አሜሪካዊ የህዋ መንኩራኩር አብራሪ ሲሆን በጁላይ 201969 እ.ኤ.አ.አፖሎ ፲፩ የመንኩራኩር ጉዞ ጨረቃ ላይ በመራመድ የመጀመሪያ የሰው ልጅ ነው። ይህ በጣም ጎበዝ ሥራ ነው። ናሳን እ.ኤ.አ በ1962 ከመቀላቀሉ በፊት የአሜሪካ ባህር ሃይል ውስጥ የተዋጊ ጀት አብራሪ ሆኖ በኮሪያ ጦርነት ወቅት ተሳትፎ ነበር። ናሳን ተቀላቅሎ ከአራት አመት በኋላ ወደ ህዋ የመጀመሪያውን ጉዞ ያደረገ ሲሆን በዛም ጉዞ የመጀመሪያውን በሰው ልጅ የታገዘ የመንኩራኩሮች መያያዝ አከናውኗል። ከዚህ ጉዞው በኋላ ወደ ህዋ ያልሄደው ኒል በተወለደ በ 82 አመቱ በኦገስት 26፣ 2012 ዓ.ም ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። [1]

ቅድመ ታሪክ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በሐምሌ ፳፱ ቀን ፲፱፻፳፪ ዓ.ም. (ኦገስት 5, 1930 እ.ኤ.አ.) በኦሃዮ ክፍላገር፣ አሜሪካ የተወለደው ኒል አርምስትሮንግ ከወላጆቹ እና እሱን ጨምሮ ሶስት ልጆች ባሉበት ቤተሰብ ውስጥ አደገ።

የህዋ መንኩራኩር አብራሪነት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ከውትድርና በኋላ ወደ ኮሌጅ ገብቶ ትምህርቱን የተከታተለው ኒል ከተመረቀ በኋላ ለምርምር ፕሮግራሞች ሞካሪ አብራሪ ለመሆን ተመዝግቦ እ.ኤ.አ በJuly 1955 ተሳክቶለት ስራ ጀመረ።

ማጣቀሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]