Jump to content

ጥቅምት ፲፰

ከውክፔዲያ
(ከጥቅምት 18 የተዛወረ)

ጥቅምት ፲፰ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፵፯ኛው ቀን ነው። ከዚህ ቀን በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፫፻፲፰ ቀናት በዮሐንስ፤ በማቴዎስ፤ እና በማርቆስ ዘመናት ደግሞ ፫፻፲፯ ቀናት ይቀራሉ

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
  • ፵፯ ዓ/ም - በጥንታዊት የሮማ ንጉዛት፣ ኔሮ የቄሳርነት ዘውድ ጭኖ ነገሠ።
  • ፲፱፻፵፰ ዓ/ም - ለመንግሥት እንግዶች ማስተናገጃ፤ ለአገር ጎብኝዎች ማረፊያና ፤ለሕዝብ መጠቀሚያ ሆኖ እንዲያገለግልና ገቢውም ለቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል መርጃ እንዲሆን በማሰብ፣ ቀድሞ «ፍል ውሃ ፓላስ» አሁን የግዮን ሆቴል ተብሎ የሚጠራው ሆቴል በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ተመርቆ ተከፈተ። [1]

፲፱፻፸፬ ዓ.ም ሐረር ቢራበመብራት ኃይል፤ በኢትዮጵያ ቡና የ እግር ኳስ ቡድኖች እንዲሁም በየመን አል ሻአብ ቡድን በተከላካይነት መደብ የሚሰለፈው ኳስ ተጫዋች ሰሎሞን መልካሙ አንዳርጋቸው

ዋቢ መጻሕፍትና ሌላ ምንጮች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
  1. ^ አበራ ጀምበሬ፤ «የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የበጎ አድራጎት ድርጅት መመሥረት»፣ አዲስ አበባ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት (፲፱፻፶፪ ዓ/ም)፤ ገጽ ፹፩-፹፪


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ