Jump to content

ጥቅምት ፮

ከውክፔዲያ
(ከጥቅምት 6 የተዛወረ)

ጥቅምት ፮ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፴፮ኛው ዕለት እና የመፀው ፲፩ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፴ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስ ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፳፱ ዕለታት ይቀራሉ።

  • አሜሪካ ይኼ ቀን የዐለቃዎች ቀን (boss’s day) በመባል የተሰየመ ሲሆን፤ ሥራ መያዝንና ሥራ ላይ መሆንን የማክበሪያ ቀን ነው።


  • ፲፱፻፸፬ ዓ/ም - ስመ ጥሩው የእስራኤል ጄኔራል፤ እንዲሁም በአገሪቱ የመከላከያ ሚንስቴርነት እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርነት ማዕረግ የበቁት ሞሼ ዳያን በተወለዱ በ፶፮ ዓመታቸው በሞት ተለዩ።


  • {{en]] P.R.O., FCO 371/1829 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974



የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ