አብዮት

ከውክፔዲያ

አብዮት የሚለው ቃል የግዕዝ ቃል ሲሆን ሥርወ ቃሉ አበየ የሚል ቃል ነው። የቃሉ ትርጉምም እምቢ አለ፤ አመጸ ማለት ነው። አብዮት የሚለውም ቃል እምቢተኝነትን የሚያሳይ ቃል ነው። (ለምሳሌ የ1966 የኢትዮጵያ አብዮት የንጉሳዊ አገዛዝን ገልብጦ በደርግ የሚመራ ሶሻሊስታዊ መንግስት አቋቁሟል።)