ቫቲካን ከተማ

ከውክፔዲያ
(ከቫቲካን የተዛወረ)
Jump to navigation Jump to search

Status Civitatis Vaticanae
የቫቲካን ከተማ መንግሥት

የቫቲካን ሰንደቅ ዓላማ የቫቲካን አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
የቫቲካንመገኛ
ዋና ከተማ ቫቲካን ከተማ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ሮማይስጥ
መንግሥት
ፓፓ
አገረ ገዥ
 
ፓፓ ፍራንሲስኮስ
ጁሰፔ በርተሎ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
0.44 (195ኛ)
የሕዝብ ብዛት
የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት
 
1000 (195ኛ)
ገንዘብ ዩሮ (€)
ሰዓት ክልል UTC +1
የስልክ መግቢያ +39
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .va


ቫቲካን ከተማአውሮጳ ውስጥ የሚገኝ ትንሽ ከተማ-አገር ነው። በሙሉ ኹለንተናው በሮሜጣልያን ውስጥ ይገኛል። ሆኖም ከጣልያን ግዛት ውጭ ነጻነት አለው። ይህ አገር የፓፓ (የሮሜ ኤጲስ ቆፖስና የሮማን ካቶሊክ ሃይማኖት መሪ) መኖሪያ ነው።