Jump to content

ልጅ ሳለህ አጊጥ ሞል ሳይዘጋ ሸምት

ከውክፔዲያ

ልጅ ሳለህ አጊጥ ሞል ሳይዘጋ ሸምት የአማርኛ ምሳሌ ነው።

ጀንበር ሳለች ሩጥ ፤እናት ሳለች አጊጥ ነው የሚባለው፡፡ሞልና ልጅነት አይገነናኝም፡፡ማጌጥ በወጣትነት ነው እንጅ በልጅነት አይደለም ፡፡ልጅ ሳለህ አጊጥ ሞል ሳይዘጋ ሸምት የሞኝ ተረት ነው፡፡

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]