ሎጋይር ማክ ኒል

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ሎጋይር ማክ ኒል420 እስከ 454 ዓም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር።

በአይርላንድ ዜና መዋዕሎች ዘንድ፣ ሰባኪው ቅዱስ ፓትሪክ በዚህ ዘመን በ424 ዓም ክርስትናን ለማስፋፋት በአይርላንድ ደረሰ። ንጉሡ ሎጋይር በአረመኔነት ቀረ፤ በመጨረሻ ሳይሞት እንደ ተጠመቁ ወይም እንዳልተጠመቁ ታሪኮቹ ይለያያሉ።