ሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ

ከውክፔዲያ

ስም: ሕዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ

ምህፃረ ቃል: ህውሀት

የተመሰረተበት ቀን: በ1975 እኤአ

ርዕዮተ አለም: ፌድራሊዝም፣ ዲሞክራሲ፣ ኢትዮጵያዊነት

ሊቀመንበር: ዶክተር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል

ሕዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ (ህውሃት) ወይም (TPLF) ማለት የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ፓርቲ ነው። ግንባሩም የደርግ መንግስት ለመገርሰስ ሲባል በ1975 እኤእ ስብስብ የተመሰረተ ነው።

ታሪክ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

[[ህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ በ19/03/2013 በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ እውቅናው ተሰርዟል።በተጨማሪ በአሁን ወቅት ይህ ፓርቲ በኢትዮጵያ ፓርላማ በአሸባሪነት ተፈርጇል|ተፈፀመ 19/03/2013]]