መለጠፊያ:ሳጥን ግርጌ

ከውክፔዲያ
ሒሳብ እጅግ በጣም ጠቃሚና ውበት ያለው የጥናትና የምርምር መስክ ወይም ዘርፍ ነው ።
                                                        
      

ብዙ አይነት የዕልቆቢስ ቁጥሮች አሉ። ለምሣሌ ያሕል ፡ የተፈጥሮ የመቁጠሪያ ቁጥሮች 1,2,3,4,.... ብዛታቸው እልቆቢስ ግን ተዘርዛሪ የሆነ ሢኆን ነባር ቁጥሮችም ብዛታቸው እልቆቢስ ኆኖ ግን ኢተዘርዛሪ ነው ።

የተፈጥሮ የመቁጠሪያ ቁጥሮች ብዛት በ አሌፍ ነል ( aleph null) ሲሠየም የነባር ቁጥሮች ብዛት ደግሞ በ አሌፍ ነል ግርጌ ምልክት አንድ ( aleph null sub 1) ይሰየማል ።