መለጠፊያ ውይይት:የፊልም መረጃ

Page contents not supported in other languages.
ከውክፔዲያ

ቀለም[ኮድ አርም]

የኅላ_ቀለም እና የፅሁፍ_ቀለም የሚሉት ለዚህ መለጠፊያ የሚያስፈልጉ አይመስለኝም። በእግር ኳሱ መለጠፊያ ላይ፣ የእያንዳንዱን ቡድን መለያ ቀለሞች ለማሳየት ይረዳሉ። ለፊልሞች ግን አንድ ቀለም መርጠን ለሁሉም ብንጠቀም የሚሻል ይመስለኛል። Elfalem 18:52, 29 ዲሴምበር 2010 (UTC)[reply]

አመሠግናለሁ።አንዋር 12:12, 31 ዲሴምበር 2010 (UTC)