መለጠፊያ ውይይት:EthiopianPMs
Appearance
በአሁኑ ወቅት የ54 ዓመት ጎልማሳ የሆኑት አቶ ታምራት ዓርብ ታሀሳስ 2001ኣ.ም የተለቀቁት በአመክሮ ከ12 ዓመታት እሥር በኋላ ነው፡፡ የኢትዮጵያ የቀድሞ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ታምራት ላይኔ በቀጣይ ሕይወታቸው በቀጥታ በፖለቲካ ውስጥ ከመሳተፍ ይልቅ በቤተክርስቲያን እግዚአብሔርን ለማገልገል መወሰናቸውን አስታወቀዋል፡፡
አቶ ታምራት ላይኔ በይፋ የመንግሥት ስልጣናቸውን ጥቅምት 14 ቀን 1989 ዓ.ም. ከማጣታቸው በፊት በኢሕአዴግ ሽግግሩ ዘመን የመጀመሪያው ጠቅላይ ሚኒስትር፣ በኋላም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የመከላከያ ሚኒስትር በመሆን ያገለገሉ ሲሆን በፖርቲ ደረጃ የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ነባር ታጋይና ዋና ፀሐፊ፣ የኢሕአዴግ ምክትል ሊቀመንበር ነበሩ፡፡
ራስ አበበ አረጋይ
[ኮድ አርም]ራስ አበበ አረጋይ በራስ ቢትወደድ መኮንን እንዳልካቸው እና በፀሐፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተ ወልድ መካከል፤በታኅሣሱ ሽብር እስከተገደሉ ድረስ የመከላከያ ሚኒስትር እና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ሆነው አገልግለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትርነት ግን አልተሾሙም። ስለዚህ በጠቅላይ ሚኒስትሮች መደብ ውስጥ ስማቸው መግባት የለበትም።--Bulgew1 (talk) 01:26, 4 ማርች 2012 (UTC)