መልካም ስም ከመቃብር በላይ ይውላል

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

መልካም ስም ከመቃብር በላይ ይውላልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ጥሩ ስራ አይቀበርም፣ ይልቁኑ ሲወደስ ይኖራል።