መልካም አባት ለልጆቹ እጁን ኪሱ ይከታል

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

መልካም አባት ለልጆቹ እጁን ኪሱ ይከታልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ጥሩ አባት ለልጆቹ ሲል ገንዘቡን አያባክንም።