መሞት የፈለገ ግልገል ቀበሮ ቤት ሄዶ ይጨፍራል

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

መሞት የፈለገ ግልገል ቀበሮ ቤት ሄዶ ይጨፍራልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በተፈጥሮዓቸው ጠላት የሆኑ ነገሮች ድንበር ከዘለሉ የሚገጥማቸውን መጥፎ ጉዳይ ለመግለጽ