መሣፖስ
Appearance
መሣፖስ (ግሪክ፦ Μέσσαπος) በሲክዮን ነገሥታት ዝርዝር የአፒያ (በኋላ ሲክዮን) ንጉሥ ነበር። ካስቶርን የጠቀሱት ጸሐፊዎች 47 ዓመት እንደ ነገሠ ይላሉ።[1][2] ይህ ምናልባት 2034-1987 ዓክልበ. ግድም ያህል ነው። ቅዱስ አውግስጢኖስ እንደጻፈ አንዳንዶች የመሣፖስ ሌላ ስም «ኬፊሶስ» እንደ ነበር አሉ።[3] ፓውሳኒዩስ ግን ይህን ንጉሥ አይጠቅስም።[4] በስትራቦን ዘንድ፣ መሣፒዮ ተራሮች በቦዮቲያ ግሪክ[5]፣ እንዲሁም መሣፒያ በጣልያን «ተረከዝ» (ደቡብ-ምሥራቅ) ከመሣፖስ ተሰየሙ።
ቀዳሚው አፒስ |
የአፒያ ንጉሥ | ተከታይ ፐራቶስ |
- ^ የአውሳብዮስ ዜና መዋዕል
- ^ የጀሮም ዜና መዋዕል
- ^ «የኢግዜር ከተማ» - ቅዱስ አውጊስጢኒስ
- ^ "Classical E-Text: PAUSANIAS, DESCRIPTION OF GREECE 2.1 - 14". theoi.com (2011). በ5 February 2014 የተወሰደ.
- ^ "Strabo, Geography, Book 9, chapter 2, section 13". perseus.tufts.edu (2014). በ5 February 2014 የተወሰደ.