መራቤቴ (ወረዳ)
Appearance
| መራቤቴ (ወረዳ) | |
| መራቤቴ (ወረዳ) | |
መራቤቴ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኝ ወረዳ ነው።
መሬ /መሬሃቤቴ ዋና ከተማዉ አለም ከተማ ሲሆን በአካባቢዉ የሚኖሩት ህዝቦች በአጠቃላይ የአማርኛ ተናጋሪ ሲሆኑ የክርስትና ሃይማኖት /ኦርቶዶክስ/ እምነት ተከታይ ናቸው።
ይህ ወረዳ በሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኝ እና ብዙ የተዘፈነለት የፍቅርና የጀግና ሃገር ነው።
| ዓ.ም.** | የሕዝብ ብዛት | የተማሪዎች ብዛት |
|---|
| የመራቤቴ (ወረዳ) አቀማመጥ | |||||||||
|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
