መርጡለ ማርያም ከተማ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

መርጡለ ማርያም ከተማ የምትገኘው በአማራ ክልል በምሥራቅ ጎጃም መስተዳደር ዞን እነብሴ ሳር ምድር ወረዳ ሲሆን የወረዳው ርዕሰ ከተማ ነች ፡፡ የተመሰረተችውም ህሩያን ነገስታት አብርሃ ወ አፅብሃ ታላቁን ባለ ፲፪ ቤተ መቅደስ ቤተ ክርስቲያን ሲሰሩ ነው ፡፡