መስመስኛ

ከውክፔዲያ

መስመስኛኢትዮጵያ የሚነገር የነበረ በአሁኑ ጊዜ የጠፋ ቋንቋ ሲሆን የሴማዊ ቋንቋዎች አባል ነው። ነገር ግን በአሁን ወቅት የመስመስ ህዝብ በሃዲያ ዞን ውስጥ ይገኛሉ