መስፍን ታደሰ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
አቶ መስፍን ታደሰ በወሊሶ

መስፍን ታደሰ የታወቀ እራሱን ከምንም ተነስቶ ከበርቴ ያደረገ ሀበሻ ነው። የወሊሶ የሳሙና ፋብሪካ ከወንድሞቹ መኮንንና ዳንኤል ጋር ባለንብረት ሲሆን፤ ከዛም በላይ በተለያዩ ዘርፎች እንደሚንቀሳቀስም ይታወቃል።

መስፍን ታደሰ በጣም ምርጥ አሰሪ መሆኑ በሰራተኞቹ በብዛት የተመሰከረለት የአሰሪዎች ተምሳሌት ነው። ካንዴም አምስት ጊዜ ለሰራተኞቹ ሰርግ መደገሱ የሚታወቅ ሲሆን፣ በቅርቡ ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጎ የመስፍን ታደሰ የሳሙና ፋብሪካ የተመሰረተበትን ሃያ ስድስተኛ አመት ምክንያት በማድረግ በአንድ ቀን ለ26 ሰራተኞቹ ሰርግ መደገሱ በመገናኛ ብዙሓን ተጠቅሷል