መብራት ኃይል ስታዲየም

ከውክፔዲያ

መብራት ኃይል ስታዲየምአዲስ አበባኢትዮጵያ የሚገኝ ስታዲየም ነው። ስምንት ሺህ ሰዎችን መያዝ ሲችል የመብራት ኃይል የእግር ኳስ ክለብ መቀመጫ ሆኖ ያገለግላል።