Jump to content

መብት

ከውክፔዲያ
የግዕዝ የመብት ምልክት Ethiopic Copyright Symbol

መብት በአንግሊዝኛው ኮፒራይት (Copyright) [1] ትርጕም የግዕዝ ፊደል ፀሓፊዎች እንዲጠቀሙበት የተፈጠረ የግዕዝ ምልክት ነው። መልኩ ትንሽ "መ" ሆኖ በሙሉ ክብ የተከተበ ነው። ምልክቱ ለሁሉም የግዕዝ ፊደል ተጠቃሚ ቋንቋዎች ሊያገለግል ይችላል። ግኝቱ የዶ/ር ኣበራ ሞላ ሲሆን ደራስያን ለብዙ ዓመታት ተጠቅመውበታል። የቀለሙም ቅርጽ እ.ኤ.ኣ. 2008 ለዩናይትድ እስቴትስ መንግሥት የቀረበው የባለቤትነት ማመልከቻቸው ውስጥ ቀርቧል።[2]