መንገድ ቅየሳ (እንግሊዝኛ፦ surveying ሰርቬይንግ) በአጠቃላይ የመሬት ቅየሳ ወይም በመሬት ላይ የሚካሄድ የቅድመ ምህንድስና ጥናት ነው። በመሬት ላይ ያሉ ቦታዎችን አንግሎችን ርቀቶችን የሚያጠና ሙያ ነው።