መኮንን

ከውክፔዲያ

መኮንንኢትዮጵያወታደራዊ ሙያ ውስጥ ከበታች ባለዕረጎች በላይ ላለ ባለዕረግ የሚሰጥ የጥቅል ስም ነው። በተጨማሪም በአካባቢና በህዝብ ጤና አጠባበቅ ለሰለጠነ ባለ ሙያ የሚሰጥ ስያሜ ነው። ምሳሌ ጤና መኮንን።